LNB ምንድን ነዉ?




LNB ምንድን ነዉ?


አንብበዉ ሲጨርሱ ላይክ እና ሼር ማድረግዎን አይርሱ ።

LNB በእንግሊዘኛ አህፅሮተ ቃል ሲሆን ሲተነተን (Low Noise Black) የሚለዉን የእንግሊዘኛ ቃል ይይዛል ። LNB የራዲዩ ሞገድን ከዲሽ ላይ በመቀበል ወደ ሲግናል ከቀየረ በኋላ በኬብል አማካኝነት ወደ ሪሲቨሮች የሚልክ የዲሽ አናተ ላይ የሚገጠም መሳሪያ ነዉ ።

የLNB አይነቶች ስንት ናቸዉ?

በመሰረታዊነት አገራችን ዉስጥ የሚስተዋሉ የLNB አይነቶች ሁለት ቢሆኑም የዘርፍ ባለሙያዎች ግን በአለም ላይ 4እና ከዚያ በላይ እንደሆኑ ያስረዳሉ ። ለመሆኑ አገራችን ዉስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚዉሉ የLNB አይነቶች እነማን ናቸዉ እስኪ እንመልከታቸው ። ብዙ ሰዎችም በእነዚህ በሁለቱ መካከል ያለዉ ልዩነት ሲያወዛግባቸዉ እንመለከታለን።

ሀ.KU Band LNB

በተለምዶ ku band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነዉ ።

12522

ባህሪያቸዉ

  • ባለ 5 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል ።
  • የፍሪኩዌንሲዉ ሳት ከ11200 – 12220 GHz ነዉ ።
  • ትልቅ የፍሪኪዌንሲ መጠን መያዛቸዉ አጭር የሞገድ ርዝመት እንዲኖራቸዉ አድርጓቸዋል ።
  • በአጭር ሞገድ ርዝመት መስራታቸዉ በትንንሽ ዲሾች (offeset dishes) እንዲሰሩ አስችሏቸዋል ። ለምሳሌ ፦ (ዲያሜትራቸዉ ከ30-65 ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ አአስችሏቸዋል ።)
  • በዚህም የተነሳ ብዙ አገራችን የማይሸኑ ከመሆናቸዉም በላይ ለተለዋዋጭ ጸባይ ተጋላጭ ናቸዉ ። (ለምሳሌ እንደ ዝናብ እርጥበት አዘል አየር ……. ወ.ዘ.ተ)
  • በLNBወ ዉስጥ የሚኖረዉ እርግብግቦሽ መጠን ከፍ ሲል 10600 እንዲሁም ዝቅ ሲል 9750 ነዉ ። አለማቀፋዊ የሆኑ KU Band LNBዎች የLNB frequency 9750 10600 ነዉ ።

ለ. C Band LNB

  • በተለምዶ C Band የሆኑ ፍሪኮንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነዉ ።

4103

ባህሪያቸዉ

  • ባለ 4 ዲጅት ፍሪኪዌንሲ ይቀበላል ።
  • የፍሪኪዌንሲ ወሰኑ ከ3700 – 4200 GHz ነዉ።
  • ትንሽ የፍሪኪዌንሲ መጠን መያዛቸዉ ረጅም የሞገድ ርዝመት እንዲኖራቸዉ አድርጓል ።
  • በረጅም ሞገድ ርዝመት መስራታዉቸዉ የግዴታ ትልልቅ መጠን ላላቸዉ ዲሾችን (prime focus dishes) እንዲጠቀሙ አድርጓቸዋል ።
  • ይህም የሳተላይት ሽፋኑ ብዙ አገራችን እንዲያካልል ከማገልገሉም በላይ ተለዋዋጭ የአየር ፀባይ እንዳይጋለጡ አግዟቸዋል ።
  • ብዙ አገራችን እንደማካለላቸዉ መጠን አብዛኛወቹ ቻናሎች አለማቀፋዊ ቋንቋን ይጠቀማሉ ይዘታቸውም በዚያዉ ልክ መልካም የሚባል ነዉ ።
  • በLNBወ ውስጥ የሚኖረዉ የርግብግቦሽ መጠን ጫፍ ሲሆን 5150 ነዉ ።

ለተጨማሪ መረጃ

09-20-06-29-01

ሳሚ ዲሽ ስራ

@samidishadama

POSTED IN

የብርሀን /ላይት/ ጥገና ክፍል 17

የብርሃን ችግር በአራት ዋና ዋና ክፍሎች እንከፍለዋለን :- 1ኛ ችግር ምንም ብርሀን የሌለዉ ፤ 2ኛ ችግር ብርሃን ቀኑን ሙሉ የሚያበራ ወይም ምንም የማይጠፋ ፤ 3ኛ ችግር ስክሪን ላይ ብርሃን የሌለዉ ሲሆን ፤ 4ኛ ችግር ኪፓድ ላይ ብርሃን የሌለዉ ስልክ ነዉ ።

1.ምንም ብርሃን የሌለዉ

  • በዚህ ጊዜ መጀመሪያ የስልካችንን መቼት /ሴቲንግ/ እናያለን ። ባክላይት ኦፍ ከሆነ ወደ ኖርማል እንመልሰዋለን ። በመቀጠል ኪፓድ ኮኔክተርን እናያለን እግሮቹ ታጥፈዉ ወይም ተሰብረዉ ከሆነ ተገቢዉን ማስተካከያ እናደርጋለን ። ኮኔክተሮቹ ከቆሸሹ እናጸዳቸዋለን ። ችግሮቹን ለመፍታት እንዲመቸን ዲሲቲ 3 እና ሌሎቹን እናያለን ።
  • ዲሲቲ 3 ፦ የዲሲቲ 3 ስልኮች ብርሃን ቁጥጥር የሚደረገዉ በዩአይ አይሲ ነዉ ። ዩአይ አይሲ ሃያ እግሮች አሉት ። አንደኛዉ እግር ዩዩአይ አይሲ ላይ ከሚገኘዉ ትንሽ ነጥብ አጠገብ ይገኛል ። የዩአይ አይሲ 9ኛዉ እግር የእስክሪናችንን ብርሃን ይቆጣጠራል ። 13ኛዉ እግሩ ደግሞ የኪፓድ ብርሃንን ይቆጣጠራል ። የብርሃን ሰጪ ነ /LEDs/ ፖዘቲቭ እግር እና የዩአይ አይሲ አንደኛዉ እግር ከባትሪ ፖዘቲቭ ጋር ቀጥተኛ ግኑኝነት አላቸዉ ።
  • ከላይ የተጠቀሱት ግንኙነቶች በመልቲ ሜትር ፈልገን የተቋረጡ መንገዶች ካሉት በጃምፐር እናገኛቸዋለን ። ይህንን አድርገን ችግሩ የማይፈታ ከሆነ ችግሩ ያለዉ ዩአይ አይሲ ላይ ስለሆነ ለመቀየር እንገደዳለን ማለት ነዉ ።

2.መብራቱ በጭራሽ የማይጠፋ ስልክ

  • የዚህ ችግር ምክንያት የሚሆነዉ ላይት አይሲዉ ዉስጥ ሾርት ሰርኪዉት / ሁለት መገናኛ የሌለባቸዉ /መስመሮች ሲገናኙ ነዉ ። ስልኩ ዲሲቲ 3 ከሆነ ዩአይ አይሲ ይቀየራል ። ስልኩ ዲስቲ ፎር ፣ ደብሊዉ ዲቱ ወይም ቢቢ ፋይቭ ከሆነ ላይት አይሲዉን መቀየር ብቸኛዉ መፍትሄ ነዉ ።

3.ስክሪኑ ላይ ብርሃን የሌለዉ ነገር ግን ኪፓዱ ላይ ብርሃን ያለዉ ስልክ

የዚህ ስልክ ችግር ላይት ወይም ቡስተር ኮይል የሚሆንበት አጋጣሚ የለም ማለት ይቻላል ። ምክንያቱም ከሁለቱ አንዱ እንኳን መስራት ቢያቆም ሌላ ችግር ቢኖርበት ኪፓዱ ላይ ብርሃን ማየት አንችልም ነበር ። ስለዚህ ችግሩ የሚሆነዉ ከላይት አይሲ እና ከቡስተር ኮይል ወደ ስክሪን የሚወስደዉ መንገድ ላይ የተቋረጠ መስመር አለ ማለት ነዉ ። ለዚህ ችግር መፍትሔ ሊሆን የሚችለዉ :-

  1. ስክሪኑን በመቀየር መሞከር
  2. ስክሪን ኮኔክተሩን በቲነር ማጠብ
  3. የተጣመመ ወይም የተሰበረ እግር ካለዉ ማስተካከል
  4. ስክሪን ኮኔክተሩን መቀየር
  5. ከላይት አይሲ ካፓሲተር ወይም ከላይት እግር እስከ ስክሪን የተቋረጠ መስመር ካለ ተመሳሳይ ቦርድ በመጠቀም ወይም ሃርድ ላይብረሪ በመጠቀም መለየት እና በጃምፐር ማያያዝ የመጨረሻ መፍትሄ ይሆናል ።

ኬብል ያለዉ ስልክ ከሆነ ኬብል በመቀየር መሞከር ችግሩ ካልተፈታ ኬብል ኮኔክተሮቹን ማፅዳት ወይም መቀየር መፍትሔ ይሆናል ።

4.ኪፓዱ ላይ ብርሃን የሌለዉ ነገር ግን ስክሪኑ ላይ ብርሀን ያለዉ ስልክ

ከላይ ቁጥር 3 ላይ በተገለፀዉ መንገድ የዚህ ችግር መንስኤ ሊሆን የሚችለዉ የኪፓድ ላይቶች መላሸት ወይም የኪፓድ ኮኔክተር ችግር ነዉ ።

  1. ኪፓድ ላይቶችን በመልቲ ሜትር ማየት /መልቲሜትር ኮንቲኒቲ ከጫፍና ጫፍ ስናደርግባቸዉ መብራት ይሰጣሉ /
  2. ኪፓድ ኮኔክተሩን በቲነር ማጠብ
  3. ኪፓድ ኮኔክተሩ የተጣመመ ወይም የተሰበረ እግር ካለዉ ማስተካከል
  4. ኪፓድ ኮኔክተሩን መቀየር
POSTE

የintelsat 37w አሠራር

ሰላም ዉድ የኑሩ ዲሽ ተከታታዮች መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶ ላይክ ያድርጉን :

ዛሬ የintelsat 37w አሰራር ቀለል ባለ መልኩ እና አንዳንድ ነገሮች : HD receiver ቻናሉ የሚሠራዉ biss key powervu በሚቀበል በማንኛውም HD ሪሲቨር ነዉ (Di Electric plate) የገባበት C BAND LNB ይፈልጋል አቅጣጫዉ ከNillesat ትንሽ ዝቅ ብሎ ወደ ግራ ትንሽ ዞር ማድረግ ነዉ አብረዉት የሚገቡ ሙሉ English premier league & champion league & Spain laliga ጨዋታዎች የሚያሳይ 9 MULTI ቻናሎች ሳተላይቱን ለመስራት Strong Tp frequency 3907 H 26504 Ethiopia Education 1-12 ይህ Tv ሲግናሉ 75 ይመጣልናል SATFINDER ወይም በማንኛውም ሪሲቨር HD Biss key powervu እና tv Africa 4034 V 9045 ሲግናል 75 እና ከዚያ በላይ ይመጣላችኋል ከዛ KFS sport all 3877 H 16184 ይህን ሲግናሉ 40 እና ከዚያ በላይ ይመጣላችኅል ከዚያ በኋላ የስፖርት ቻናል power vu HD ሪሲቨር የሚከፍታቸው 9 ቻናሎች ይገቡላችኋል 3733 H 38333 MULTI TV ይገባሉ ።

POSTED IN

Nay sport HD በyahsat 1A 52°E እንዴት ነዉ የሚገባዉ

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኑሩ ዲሽ ነኝ ሰሞኑን ብዙ እየተባለለት ስለሚገኘዉ በNay sport HD አንድ ነገር ልበላችሁ sattellite -yahsat 1A @52°E

Tp -11977 /H/ 27500

signal quality – በጣም ትንሽ

MPEG4/HD

የቻናሎቹ ዝርዝር!

Nay sport HD (live/ቀጥታ ኳስ)

Nay Movies (ከment Action ቀጥታ ፊልም)

Nay world cup (የRussia 2018 አለም ዋንጫ በቀጥታ) ዋነኞቹ ናቸዉ!

ቻናሉን ለማስገባት ምን ያስፈልጋል?

የሚሰራበት satellite

በyahsat 1A@52°E (Tv varzish በሚገኝበት ሲሆን ነገር ግን ቻናሉን ለማስገባት የግድ ትልቁ 180cm ሰሀን ያስፈልጋል! ይህም የሆነዉ ምንም እንኳን Tv varzish እየሰራላችሁ ቢሆንም የሡን Quality ማድረግ ይኖርብናል! በ90cm ሠሀን ለምትሞክሩ እሱ ይከተላችሁ እላለው :: አልገባም ካላችሁ በቃ በተቻላችሁ አቅም የVarzishን Quality መጨመር ነዉ!

ቻናሉ ምን ያህል አስተማማኝ ነዉ?

እኔ ይህ ቻናል እንደጀመረ አንድን ነገሮች check ሳደርግ lyngsat.com የተሰኘዉ website ላይ ቻናሎቹን እንደ የRomo/promotion (ማስታወቂያ) ለመጠቀም እንሆነ ይገልፃል! እኔ በበኩሌ አሁን ከጨመሩት “Nay sport world cup “ጋር ተያይዞ እኔንጃ አስተማማኝነቱም ያጠራጥራል!

አስተያየት ይለጥፉ

አዲስ የድሮ

Blog ads

Betseb media