አሜሪካ




አስርቱ ትዕዛዛት ወደ መመሪያ

የአሜሪካዋ ሉይዚያና ግዛት በሁሉም የህዝብ ትምህርት ቤቶች እና የዩኒቨርሲቲዎች መማሪያ ክፍሎች ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ አስርቱ ትእዛዛትን የሚያሳይ ፖስተር እንዲለጠፍ አዘዘች።

ቴክሳስ፣ ኦክላሆማ እና ዩታን ጨምሮ ሌሎች በሪፐብሊካን የሚመሩ ግዛቶች ተመሳሳይ ህጎች በቅርቡ እንደቀረቡ ከቢቢሲ ዘገባ ፋስት መረጃ ተመልክቷል

አስተያየት ይለጥፉ

አዲስ የድሮ

Blog ads

Betseb media