ያልተሰራበት በጀት



         ያልተሰራበት ቤት !








ገንዘብ ሚኒስቴር እና ሚኒስቴር የተመደበላቸው በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ስራ ላይ ካላዋሉ ተቋማት ዋነ መገኘት መሆናቸው ተሰምቷል

በ2015 በጀት መስሪያ ቤቶች የተፈቀደላቸው ክፍያ በአግባቡ ስራ ላይ ማዋላቸዉና መጠቀሚያቸዉ ሄዶ ኦዲት ሲደረግ በሂሳብ ኮዶች ከተደለደለዉ ገንዘብ ከ10% በላይ #ያልተጠቀምኩበትን ብቻ ተወስዶ 101 መስሪያ ቤቶች፡
° መደበኛ መደበኛ 5.3 ቢሊዮን 
° ከውስጥ ገቢ 207.6 ሚሊዮን
° ከ ብር 13.7 ቢሊዮን
በድምሩ 19.2 ቢሊዮን ብር #ያልተሰራበት_በጀት አሳልፎ።

የተደለደለው በጀት ስራ ላይ እንዲውል #ካላደረጉት መስሪያ ቤቶች መካከል፡

🔴 የገንዘብ ሚኒስቴር 8 ቢሊዮን ብር

🔴 ሚኒስቴር 1.9 ቢሊዮን ብር

🔴 የግብርና ሚኒስቴር 1.2 ቢሊዮን ብር

🔴 ፖሊስ ፖሊስ ኮሚሽን 818.4 ሚሊዮን

🔴 ወለጋ 727 ሚሊዮን ብር

🔴 ትምህርት ሚኒስቴር 724.2 ሚሊዮን ብር

🔴 የውሃና ኢነርጂ ፋብሪካ 613.6 ሚሊዮን ብር ... ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

#በጀት_ተፈቅዶ እያለ የማይጠቅሙ የታሰቡ ስራዎች እንዳይሰሩ ፤ መስሪያ ቤቱ አላማውን እንዳያሳካ ሊያደርገው የሚችለው በበጀት ዝግጅት እና አጠቃቀሙ ላይ እንዲደረግ ሲል ለመከላከል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አሳዛኝ


አስተያየት ይለጥፉ

አዲስ የድሮ

Blog ads

Betseb media